ሜሪ ኤልዛቤት ፍራይ የቤት ዕመቤት እና የአበባ ፍቅር ያሰከራት የታወቀች ገጣሚ ነበረች:: ይህችው ሴት እንደ አውሮፓዊያኑ እቆጣጠር ከ1905᎗2004 የኖረች ስትሆን ከዚህ በታች ባቀረብንው “ Do Not Stand At My Grave And Weep ” በተባለ ዝነኛ ግጥሟ ትታወቃለች:: ገና የሶስት ዓመት ልጅ ሳለች ወላጆቿን በሞት የተነጠቀችው ሜሪ በ1927 ዓ/ም ክላውድ ፍሪይ ከተባለ ሰው ጋር ጋብቻ የፈጸመች ሲሆን ይህንኑ ዝነኛ ግጥሟን በ1930ዎቹ መጀመሪያ እካባቢ ለመጻፍ በቅታ ነበር:: ሆኖም እስከ 1990ዎቹ ዓመታት ድረስ የግጥሙ ደራሲ እሷ መሆንዋን እስክትናገር ግጥሙ በማን እንደተጻፈ አይታወቅም ነበር። በኋላ ላይ ግጥሙ በእሷ ለመጻፉ የተረጋገጠ ሲሆን በ2011 ኖርዌን ለደረሰባት ሃዘን ብሄራዊ ሰሜት መግለጫ ሆኖ አገልግሏል።
Do not stand at my grave and weep,
I am not there; I do not sleep.
I am a thousand winds that blow,
I am the diamond glints on snow,
I am the sun on ripened grain,
I am the gentle autumn rain.
When you awaken in the morning’s hush
I am the swift uplifting rush
Of quiet birds in circling flight.
I am the soft starlight at night.
Do not stand at my grave and cry,
I am not there; I did not die.
0 comments:
Post a Comment